ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሊቨርፑል ሻምፒየንስ ሊግ ከገባ እደሰታለሁ “ ጄሚ ካራጋር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሊቨርፑል ሻምፒየንስ ሊግ ከገባ እደሰታለሁ “ ጄሚ ካራጋር
“ ሊቨርፑል ሻምፒየንስ ሊግ ከገባ እደሰታለሁ “ ጄሚ ካራጋር

የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራጋር ሊቨርፑል በዚህ አመት ስኬታማ ይሆናል ብሎ እንደማይጠብቅ ገለፀ።

“ ሊቨርፑል በዚህ አመት ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ይፎክራል ብዬ አላስብም ” ሲል ጄሚ ካራጋር ተናግሯል።

አክሎም “ ሊቨርፑል በዚህ አመት ሻምፒየንስ ሊግ ከተሳተፈ በጣም እደሰታለሁ "ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

በክለቡ የመሐል ሜዳ እምነት እንደሌለው ዳግም የገለፀው ጄሚ ካራጋር “ ይሄ የአማካይ ክፍል አንድ ሆኖ የሚሰራ አይመስለኝም "ብሏል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች