ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ተጨዋች ማነጋገር ጀመረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ተጨዋች ማነጋገር ጀመረ !
ሊቨርፑል ተጨዋች ማነጋገር ጀመረ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል እስማኤል ሳርን ለማስፈረም ንግግር መጀመሩ ተገልጿል።

ሊቨርፑል የሚንቴህን ዝውውር በማቋረጥ ፊታቸውን ወደ እስማኤል ሳር ላይ አድርገዋል።

ሊቨርፑል ለተጨዋቹ ዝውውር ለክሪስታል ፓላስ 50 ሚልዮን ፓውንድ ማቅረባቸው ተገልጿል።

ሴኔጋላዊው የክንፍ ተጨዋች እስማኤል ሳር ሊቨርፑልን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች