ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል አዲስ የማልያ ላይ አጋር አገኘ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል አዲስ የማልያ ላይ አጋር አገኘ !
ሊቨርፑል አዲስ የማልያ ላይ አጋር አገኘ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከቱርክ አየር መንገድ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ፈፅመዋል።

ሊቨርፑል እና የቱርክ አየር መንገድ ለአምስት አመታት የሚቆይ ስምምነት መፈፀማቸው ተገልጿል።

ሊቨርፑል ከ ስፖንሰርሺፕ ስምምነቱ 300 ሚልዮን ፓውንድ እንደሚያገኝ ተነግሯል።

ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ ሊቨርፑል በ ማልያው የፊት ገፅ ላይ የቱርክ አየር መንገድን አርማ ያስቀምጣል።

የስፖንሰርሺፕ ስምምነቱ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ከፍተኛ ገንዘብ የወጣበት መሆኑ ተገልጿል።

ተዛማጅ ታሪኮች