ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?

የ 2026 የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ " ሁዋን ክራይፍ ትሮፊ " 5️⃣ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

- አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ( አርሰናል )
- ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ( ስፔን )
- ኡናይ ኤምሬ ( አስቶን ቪላ )
- ቪንሴንት ኮምፓኒ ( ባየር ሙኒክ )
- ሉዊስ ኤንሪኬ ( ፒኤስጂ) በእጩነት ቀርበዋል።

በሴቶች

- ፔሬ ሮሚው ( ባርሴሎና )
- ኒልስ ኔልሰን ( ጃፓን )
- አንድሬ ጄግሌርዝ ( ማንችስተር ሲቲ )
- ጆናታን ጊላርዴዝ ( ሊዮን )
- ኢሌና ሳዲኩ ( ሴልቲክ ) ሆነው ተመርጠዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች