ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ የሚችል ቡድን አለን ” ሀንሲ ፍሊክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ የሚችል ቡድን አለን ” ሀንሲ ፍሊክ
“ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ የሚችል ቡድን አለን ” ሀንሲ ፍሊክ

የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ቡድናቸው ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ እንደሚችል ገልጸዋል።

“ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ የሚችል ቡድን አለን ነገርግን ረጅም ጉዞ ነው ” ሲሉ ሀንሲ ፍሊክ ተናግረዋል።

አክለውም “ ላሊጋውን ለሶስተኛ ጊዜ ማሸነፍ የትልቅ ግቦቻችን አንዱ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።

ስለ ዳኝነት ያነሱት ሀንሲ ፍሊክ “ በላሊጋው እና ሻምፒየንስ ሊግ ያለው ዳኝነት ደረጃ ጥሩ ነው "ብለዋል።

“ ሁልጊዜ ለእነሱ ቀላል አይደለም እነሱን መረዳት እና ማገዝ አለብን እኔ ሁሌም ለመረጋጋት እሞክራለሁ " ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች