ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሊቨርፑልን ያለቀቅኩት ስለምወደው ነው ” ማክ አሊስተር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሊቨርፑልን ያለቀቅኩት ስለምወደው ነው ” ማክ አሊስተር
“ ሊቨርፑልን ያለቀቅኩት ስለምወደው ነው ” ማክ አሊስተር

አርጀንቲናዊው አማካይ ማክ አሊስተር ሊቨርፑል ለእሱ ትክክለኛው ክለብ መሆኑን ተናግሯል።

ሊቨርፑልን ለምን እንዳልለቀቀ የተጠየቀው ማክ አሊስተር “ ምክንያቱም ሊቨርፑልን እወደዋለሁ ” ሲል ገልጿል።

“ ለመልቀቅ አማራጮች ነበሩኝ “ ያለው ማክ አሊስተር “ ነገርግን ትክክለኛው ክለብ ውስጥ ነኝ እዚህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ” ብሏል።

አያይዞም “ ዘንድሮ ጥሩ ነገር እንደምንሰራ እተማመናለሁ ጥሩ ተጨዋቾች እና አዲስ ሀሳብ ያለው አሰልጣኝ አለን " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች