ቼልሲ የተጫዋቾቹን ግልጋሎት አያገኝም !

ቼልሲ የተጫዋቾቹን ግልጋሎት አያገኝም !
የሰማያዊዎቹ አማካይ ሞይሰስ ካይሴ ከነገው የሊድስ ጨዋታ ውጪ መሆኑን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ተናግረዋል።
በተጨማሪም ማርኮ ፓሌስትራ በጨዋታው እንደማይሳተፍ አሰልጣኙ አስታውቋል።
“ ሁለቱም ተጨዋቾች በጨዋታው ለመሳተፍ ይፈጥንባቸዋል " ሲሉ አሰልጣኙ አስረድተዋል።
ቼልሲ ነገ ምሽት ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ከካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe