የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ?

የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ? አርጀንቲናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማክ አሊስተር በሊቨርፑል ያለው ኮንትራት በ 2028 ያበቃል። ሪያል ማድሪድ በቀጣይ ማክ አሊስተርን ለማስፈረም ሊመለከት እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። በሌላ በኩል ማክ አሊስተር ከለቀቀ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ኢላማ የሚሆነው ላሚን ካማራ መሆኑ ተገልጿል። ሊቨርፑል የላሚን ካማራን ስም ከወዲሁ መያዙን ለክለቡ ቅርብ የሆኑ…


