ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ማን ይሆናል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ማን ይሆናል !
የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ማን ይሆናል !

የ “ ያሲን ትሮፊ “ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ አስር እጩዎች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል።

በዚህም መሰረት በእጩነት :-

- ቪዚንሀ
- ያሲን ቦኑ
- ዴቪድ ራያ
- ሳፎኖቭ
- ቲቧ ኩርቱዋ
- ሁዋን ጋርሺያ
- ኮቤል
- ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ
- ኤድዋርድ ሜንዲ
- ኡናይ ሲሞን

በሴቶች ዘርፍ የተካተቱ እጩዎች ከላይ በምስሉ ተያይዘዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች