ሊቨርፑል እና ፒኤስጂ ለስምምነት ተቃረቡ !

ሊቨርፑል እና ፒኤስጂ ለስምምነት ተቃረቡ !
ሊቨርፑል እና ፒኤስጂ በብራድሌይ ባርኮላ ዝውውር ዙሪያ ወሳኝ ድርድር እያደረጉ መሆኑ ተነገረ።
ሁለቱ ክለቦች የዝውውር ሁኔታውን ለማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ቁልፍ ንግግር እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል።
ተጨዋቹ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ፍቃደኛ መሆኑ ተገልጿል።
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዝውውሩን በ 117 ሚልዮን ዩሮ አካባቢ ለማጠናቀቅ እየሰሩ ነው ተብሏል።
ሊቨርፑል ሞሀመድ ሳላህን ለመተካት ብራድሌይ ባርኮላን የመጀመሪያ ኢላማ ማድረጋቸው አይዘነጋም።
መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe