ሊቨርፑል ወጣት ተጨዋች አስፈረመ !

ሊቨርፑል ወጣት ተጨዋች አስፈረመ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የሴንት ኢቴኑን ወጣት የፊት መስመር አጥቂ ንጉሳን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
ተጨዋቹ በ 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ለሊቨርፑል ቅድመ ኮንትራት መፈረሙ ተገልጿል።
ለፈረንሣይ ከ 20ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው አጥቂው ጥር ላይ ሊቨርፑልን ይቀላቀላል።
ተጨዋቹ በቀጣይ ግማሹን የውድድር አመት ብሬይስት በውሰት እንደሚያሳልፍ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe