የአርሰናል ተጨዋቾች ጉዳት ሁኔታ ?

የአርሰናል ተጨዋቾች ጉዳት ሁኔታ ?
የአርሰናሉ ተከላካይ ጁሪየን ቲምበር ወደ ልምምድ መመለሱን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አረጋግጠዋል።
“ ቲምበር በአሁኑ ሰዓት በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው ” ያሉት አርቴታ “ በቼልሲ ጨዋታ ስለመሰለፉ ነገ አይተነው እንወስናለን ” ብለዋል።
ብሩኖ ጉማሬሽ በአስቶን ቪላ ጨዋታ መጠነኛ ጉዳት እንደተሰማው የገለፁት አርቴታ “ ለነገ ልምምድ ዝግጁ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ” ሲሉ ገልጸዋል።
ሙስኬራ ግን ባለፈው ጨዋታ ለጥንቃቄ ተቀይሮ መውጣቱን በመግለፅ “ እንዴት እንዳለ ማየት አለብን " ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe