ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በዝውውሩ ምርጥ ስራ ሰርተናል ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በዝውውሩ ምርጥ ስራ ሰርተናል ” ማይክል ካሪክ
“ በዝውውሩ ምርጥ ስራ ሰርተናል ” ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ከኤቨርተን ጨዋታ በፊት ቃላቸውን ሰጥተዋል።

ስለ ዝውውር መስኮቱ ያነሱት ማይክል ካሪክ “ ቡድኑን አጠናክረናል “ ያሉ ሲሆን “ ትልቅ ስራ ሰርተናል “ ሲሉ ገልጸዋል።

አያይዞም “ በፈረሙ ተጨዋቾች በጣም ደስተኛ ነኝ ጥሩ ቡድን እንዳለን አስባለሁ ሁለገብ ተጨዋቾች አግኝተናል ተደስቻለሁ "ብለዋል።

ስለ ቀጣይ ተጋጣሚያቸው ኤቨርተን የተጠየቁት ካሪክ “ ሁሉም ጨዋታዎች ከባድ ናቸው "ሲሉ ተደምጠዋል።

“ እነሱ ሁልጊዜ ጠንካራ ተጋጣሚ ናቸው ዴቪድ ሞይስ ድንቅ አሰልጣኝ ነው ጥሩ ተጨዋቾች አሏቸው ፈታኝ ጨዋታ እንጠብቃለን “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች