ሊቨርፑል የዝውውር ሁኔታ ?

ሊቨርፑል የዝውውር ሁኔታ ?
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በዚህ ሳምንት ለሚንቴህ ያቀረበው ሁለት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎበታል።
ሊቨርፑል ሚንቴህን መፈለጉ ከትልቁ ኢላማቸው ብራድሌይ ባርኮላ ዝውውር ጋር እንደማያገናኘው ተገልጿል።
ሊቨርፑል ባርኮላን ለማስፈረም አሁንም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት መድረስ እንዳልቻሉ ተነግሯል።
ይሁን እንጂ ሊቨርፑል ሚንቴህን የኢብራሂም ምባዬ አማራጭ አድርገው ይመለከቱታል ተብሏል።
ሊቨርፑል የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ሁለት የፊት መስመር ተጨዋቾች ማስፈረም ይፈልጋል።
በሌላ በኩል ፌዴሪኮ ኪዬሳ እና ሀርቬይ ኤሊዮት በክለቡ ያላቸው የወደፊት ቆይታ የተረጋገጠ አይደለም።
እንዲሁም ኮዲ ጋክፖ የክለቡ ለክለብ ድርድር ባይጀመርም በቶተንሀም እና ማንችስተር ሲቲ እየተፈለገ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe