ሊቨርፑል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !

ሊቨርፑል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ለያኩቡ ሚንቴህ ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ተደርጎበታል። ብራይተን ሊቨርፑል ለተጨዋቹ ያቀረበውን 50 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ውድቅ አድርጓል። የ 22ዓመቱ ተጨዋች ሚንቴህ በአሁኑ ሰዓት በቀኝ እግሩ ላይ ካደረገው ቀዶ ጥገና በማገገም ላይ ይገኛል። በተጨማሪም ተጨዋቹ ለሚቀጥሉት ስምንት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ…


