ሊዮን የክለቡን የተለመደ አሰራር ቀይሯል !

ሊዮን የክለቡን የተለመደ አሰራር ቀይሯል !
ከወራት በፊት በአሜሪካዊቷ ባለሀብት ካንግ ባለቤትነት የተያዘው ኦሎምፒክ ሊዮን ለውጦች አድርጓል።
በፋይናንስ ችግር ውስጥ የሚገኘው ክለቡ ሁኔታውን ለማስተካከል የተለያዩ እርምጃዎችን ወስዷል።
ክለቡ ምን ለውጥ አደረገ ?
- የደሞዝ ክፍያውን ከ 120 ሚልዮን ወደ 55 ሚልዮን ዩሮ ዝቅ አደረገ።
- የክለቡ ሀላፊዎች ከዚህ በኋላ ለመጓጓዝ የከተማውን ባቡር ይጠቀማሉ።
- አዲስ ፈራሚዎች በግል ጄት አይመጡም።
- የቪአይፒ ግብዣዎች ተሰርዘዋል
- ወደ ስታዲየም የሚወስዱ ባሶች ክፍያ ጀምረዋል።
ኦሎምፒክ ሊዮን በ 2029 የፋይናንስ ሁኔታውን ለማስተካከል ማቀዱ ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ኦሎምፒክ ሊዮን ሻምፒየንስ ሊግ ቢገባም እንኳን የጀመረውን ስራ እንደማይቀር ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe