ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሊጉን ማንችስተር ሲቲ ያሸንፋል ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሊጉን ማንችስተር ሲቲ ያሸንፋል ”
“ ሊጉን ማንችስተር ሲቲ ያሸንፋል ”

አዲሱ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንዲ በርንሃም የፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ግምታቸውን ሰጥተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት አስተያየት “ ማንችስተር ሲቲ ፕሪሚየር ሊጉን ያሸንፋል “ ሲሉ ተደምጠዋል።

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከአስራ አራት ቀናት በኋላ ሻምፒዮኑ አርሰናል ከኮቬንትሪ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች