“ ሊግ ካፑን ማንሳት እንፈልጋለን ” ፋብያን ሁርዜለር

“ ሊግ ካፑን ማንሳት እንፈልጋለን ” ፋብያን ሁርዜለር
“ ዩናይትድን ለማሸነፍ ነው የምንገባው ”
የብራይተኑ አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር በዚህ አመት ሊግ ካፑን ማሸነፍ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።
ከምሽቱ የማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ በፊት ቃላቸውን የሰጡት አሰልጣኙ “ ዋንጫ የምናነሳበት ጥሩ እድል ነው ” ብለዋል።
“ ትልቅ ፍላጎት ያለን ክለብ ነን ” ያሉት አሰልጣኙ “ ትልቅ ነገር ማሳካት ከፈለክ ከምርጥ ቡድኖች ጋር መፎካከር አለብህ “ ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም “ ማንችስተር ዩናይትድ ከምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ያለንን ሁሉ እንሰጣለን "ብለዋል።
“ ላለፈው ሽንፈቱ ጠንካራ ምላሽ መስጠት የሚፈልግ ጠንካራ ቡድን እንጠብቃለን ለእኛ ትልቅ ፈተና ነው “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።
“ አስፈላጊው ነገር በራሳችን ማመን ነው የምንገባው ለአንድ አላማ ነው ለማሸነፍ ብቻ “ ፋብያን ሁርዜለር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe