ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ካይሴዶ እንደ ማሽን ነው የሚሰራው   ” ጇ ፔድሮ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ካይሴዶ እንደ ማሽን ነው የሚሰራው   ” ጇ ፔድሮ
“ ካይሴዶ እንደ ማሽን ነው የሚሰራው   ” ጇ ፔድሮ

የቼልሲው አጥቂ ጇ ፔድሮ የቡድን አጋሩ ሞይሰስ ካይሴዶ የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋች መሆኑን ተናግሯል።

“ ካይሴዶ በቦታው የአለም ምርጥ ተጨዋች ነው ” ያለው ፔድሮ “ ተጨማሪ ነገር ማለት አያስፈልገኝም ምክንያቱም ሁሉም ያውቀዋል " ብለዋል።

አክለውም “ ካይሴዶ እንደ ማሽን ነው የሚስራው ፤ እሱ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ተጨዋች ነው ” ብሏል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች