ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቶተንሀም ጊዜ ይፈልጋል ግን ይሳካለታል ” ጋሪዝ ቤል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቶተንሀም ጊዜ ይፈልጋል ግን ይሳካለታል ” ጋሪዝ ቤል
“ ቶተንሀም ጊዜ ይፈልጋል ግን ይሳካለታል ” ጋሪዝ ቤል

ዌልሳዊው የቀድሞ ተጨዋች ጋሪዝ ቤል ቶተንሀም አዲስ ተጨዋቾቹ እስኪላመዱ ጊዜ እንደሚፈልግ ተናግሯል።

ቡድኑ በርካታ ዝውውሮች ማድረጉን የገለፀው ጋሪዝ ቤል “ እነዚህ አዲስ ተጨዋቾች ለመላመድ ጊዜ ይፈልጋሉ ” ብሏል።

“ አሰልጣኙ ጥሩ እግር ኳስ መጫወት እንደሚችል አስመስክሯል ” ያለው ቤል “ ከጊዜ በኋላ እንደሚሳካላቸው

ጋሪዝ ቤል አያይዘውም ቶተንሀም የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎ ቦታ ይዞ ያጠናቅቃል የሚል እምነት እንዳለው ገልጿል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች