ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጇ ፔድሮ ብሔራዊ ቡድኑን አይቀላቀልም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጇ ፔድሮ ብሔራዊ ቡድኑን አይቀላቀልም !
ጇ ፔድሮ ብሔራዊ ቡድኑን አይቀላቀልም !

ብራዚላዊው የቼልሲ የፊት መስመር አጥቂ ጇ ፔድሮ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

በዚህም ምክንያት ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ መሆኑ ይፋ ተደርጓል።

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በ ጇ ፔድሮ ምትክ የፍሎሚኔንስ ተጨዋች ማርቲኔሊ ጥሪ አቅርበዋል።

በሌላ በኩል አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ኔይማር ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድኑ እንደማይመለስ አረጋግጠዋል።

ኔይማር ከአለም ዋንጫ ውድድር በኋላ በብሔራዊ ቡድኑ ማልያ መጫወት መቀጠል እንደማይፈልግ መናገሩ አይዘነጋም።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች