“ ላሊጋ አለም ዋንጫውን ተቆጣጥሯል ” ዣቪየር ቴባስ

“ ላሊጋ አለም ዋንጫውን ተቆጣጥሯል ” ዣቪየር ቴባስ
የስፔን ላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ በአለም ዋንጫው የላሊጋ ተጨዋቾች ጎልተው መውጣታቸውን ገልጸዋል።
“ የስፔን ላሊጋ አለም ዋንጫውን ተቆጣጥሮታል ” ሲሉ ዣቪየር ቴባስ ተናግረዋል።
አያይዘውም " በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ከሚካፈሉ 52 ተጨዋቾች 24 ያህሉ የላሊጋ ተጨዋቾች ናቸው " ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe