“ ሌላ አማራጭ ነበረኝ ነገርግን ባርሳን መርጫለሁ “ ሮድሪ የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ስፔናዊውን አማካይ ሮድሪ ከማንችስተር ሲቲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

“ ሌላ አማራጭ ነበረኝ ነገርግን ባርሳን መርጫለሁ “ ሮድሪ የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ስፔናዊውን አማካይ ሮድሪ ከማንችስተር ሲቲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ሮድሪ ከፊርማው በኋላ “ እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ለእኔ እና ቤተሰቤ ዛሬ የተለየ ቀን ነው ” ብሏል። “ ሌላ አማራጭ ነበረኝ ” ያለው ሮድሪ “ ነገርግን ባርሴሎናን የመጀመሪያ ምርጫዬ አድርጌያለሁ " ሲል ገልጿል። አክሎም የሀንሲ…


