ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሌኒ ዮሮ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ቀርቦለታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሌኒ ዮሮ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ቀርቦለታል !
ሌኒ ዮሮ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ቀርቦለታል !

የሪያል ማድሪዱ የኋላ መስመር ተጨዋች ኢብራሂማ ኮናቴ መጠነኛ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

በዚህም ምክንያት ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ መሆኑ ተነግሯል።

የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሌኒ ዮሮ ኮናቴን እንዲተካ ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል።

ሌኒ ዮሮ ለፈረንሣይ ዋናው ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሪ ቀርቦለታል።

አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን በዚህ ወቅት ለሰባት አዲስ ተጨዋቾች ጥሪ አቅርበዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች