ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የዩናይትድ ደጋፊዎች ተቃውሞ ጀምረዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የዩናይትድ ደጋፊዎች ተቃውሞ ጀምረዋል !
የዩናይትድ ደጋፊዎች ተቃውሞ ጀምረዋል !

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች የክለቡን ስፖንሰሮች ኢላማ ያደረገ ተቃውሞ መጀመራቸው ተነግሯል።

ደጋፊዎቹ የክለቡን ባለቤቶች ለማስወገድ በበይነ መረብ ስፖንሰሮቹ ላይ ዘመቻ መጀመራቸው ተዘግቧል።

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች በርካታ ገፆች ደጋፊዎች የክለቡን አጋሮቹ ላይ እንዲዘምቱ አዘዋል።

የክለቡን ባለቤቶች መቃወም ለውጥ እንዳላመጣ የገለፁት ደጋፊዎቹ አሁን አጋር ተቋማትን እንቃወማለን ብለዋል።

ደጋፊዎቹ በክለቡ ስፖንሰሮች የተቃውሞ ኢሜል እና በማህበራዊ ገፆቻቸው ላይ የተቃዋሞ መልዕክት እንዲልኩ ተጠይቀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች