ኢካርዲ መኪና እንዳያሽከረክር ታገደ !

ኢካርዲ መኪና እንዳያሽከረክር ታገደ !
ማውሮ ኢካርዲ በመፈፀም የደንብ ጥሰት ምክንያት በአርጀንቲና እስከ 2099 ድረስ መኪና እንዳያሽከረክር ታግዷል።
አርጀንቲናዊው ተጨዋች ኢካርዲ የተላለፈበት እግድ ሲጠናቀቅ የ 105 አመት አዛውንት ይሆናል።
ተጨዋቹ ለቅጣት የተዳረገው የትዳር አጋሩ የደህንነት ቀበቶ ሳታስር በመስኮት ወጥታ መታየቷን ተከትሎ ነበር።
ተጨዋቹ በመኪናው ውስጥ የነበረውን ክስተት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፎ ነበር።
በተደረገው ምርመራ ኢካርዲ የታደሰ መንጃ ፍቃድ እንደሌለው ማረጋገጡን የሀገሪቱ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe