ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የ 2026/27 የውድድር ዘመን የጣሊያን ሴርያ የአመቱ የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

አድሪያን ራቢዮ ( ኤሲ ሚላን )

ላውታሮ ማርቲኔዝ ( ኢንተር ሚላን )

ማለን ( ሮማ )

ዳንኤል ማልዲኒ ( ካግሊያሪ )

ዴቪድ ፍራቴሲ ( ላዚዮ )

ቬርናድዝ ( ፍሮሲኖን) በእጩነት የቀረቡ ተጨዋቾች ናቸው።

የወሩ ምርጥ ማን ይሆናል ?

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች