ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሌንስ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሌንስ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል !
ሌንስ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል !

ሌንስ ከፒኤስጂ ጋር ያደረገውን የፈረንሳይ ሱፐር ካፕ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ፍሎሪያን ቱቪን የሌንስን የድል ግብ ማስቆጠር ችሏል።

ሌንስ ተከላካዩ አንቶኒዮን በመጀመሪያው አጋማሽ በቀይ ካርድ በማጣቱ ጨዋታውን በአስር ተጨዋቾች ጨርሷል።

በፒኤስጂ በኩል ኑኖ ሜንዴዝ 87ኛው ደቂቃ ላይ ቀይ ካርድ ተመልክቷል።

ሌንስ የፈረንሳይ ሱፐር ካፕ ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፈዋል።

ከፒኤስጂ ውጪ ይህንን ዋንጫ ሲያሸንፍ ከ 2021 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።

ፒኤስጂ ቀጣይ ሳምንት እሁድ ከሬኒስ ጋር የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች