ሊቨርፑል የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

ሊቨርፑል የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከሴርያው ክለብ ኮሞ ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 2ለ0 አሸንፏል።
የሊቨርፑልን የድል ጎሎች ኮዲ ጋክፖ እና ጄርሚ ጃክዌት ማስቆጠር ችለዋል።
ሁለቱ ክለቦች ቀትር ላይ በዝግ ባደረጉት ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ 0ለ0 ተለያይተዋል።
በአሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ የሚመራው ሊቨርፑል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አጠናቋል።
ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን እሁድ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe