“ ለእኛ የሚሆን ተጨዋች ማገኘት ከብዶናል ” ሉዊስ ኤንሪኬ “ ፈገግታ የሌለው ተጨዋች ካለ ሌላ መፍትሄ መፈለግ ይሻላል “ የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ለቡድናቸው የሚስማማ ተጨዋች ለ…

“ ለእኛ የሚሆን ተጨዋች ማገኘት ከብዶናል ” ሉዊስ ኤንሪኬ “ ፈገግታ የሌለው ተጨዋች ካለ ሌላ መፍትሄ መፈለግ ይሻላል “ የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ለቡድናቸው የሚስማማ ተጨዋች ለማስፈረም እንደተቸገሩ ገልጸዋል። “ ብዙ ተጫዋቾች እኛን መቀላቀል ይፈልጋል “ ያሉት ኤንሪኬ “ ነገርግን እኛ የምንፈልገውን ነገር መላመድ የሚችል ተጨዋች ማገኘት ከብዶናል “ ብለዋል። “ ብዙ ተጨዋቾች ለእኛ የአጨዋወት…


