“ ልቤ ተሰብሯል ” ሀሪ ኬን

“ ልቤ ተሰብሯል ” ሀሪ ኬን
የሶስቱ አናብስት አምበል ሀሪ ኬን ከጨዋታው በኋላ “ ልቤ ተሰብሯል “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
“ ለተጨዋቾቹ ፣ ለደጋፊዎቹ እና አሰልጣኞች ልቤ ተሰብሯል “ ሲል ሀሪ ኬን ተናግሯል።
ስለጨዋታው ያነሳው ሀሪ ኬን " መምራት ከጀመርን በኋላ ኳስ መቆጣጠር ተቸግረን ነበር " ሲል ተደምጧል።
ሀሪ ኬን በአለም ዋንጫው ስድስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe