ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ መፎካከር በሚያስችል ቁመና ላይ ነን ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ መፎካከር በሚያስችል ቁመና ላይ ነን ”
“ መፎካከር በሚያስችል ቁመና ላይ ነን ”

የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ክለቡ የክንፍ ተጨዋች እንዲያስፈርምላቸው በአደባባይ ጠይቀዋል።

አሰልጣኙ ዛሬ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው የመጀመሪያ ቆይታ “ የክንፍ ተጨዋች ያስፈልገናል ” ብለዋል።

“ አሁን ላይ ቡድኑ ማሸነፍ እና መፎካከር በሚያስችለው ደረጃ ላይ ይገኛል “ ሲሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ተናግረዋል።

አክለውም “ ነገርግን ቡድኑ መጠናከር አለበት እናጠናክራለን በዝውውር ገበያው እንሳተፋለን ብለዋል።

ሊቨርፑል የሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን እሁድ 12:30 ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች