“ ሚዲያ ብንሰማ ኳስ አንጫወትም ነበር “

“ ሚዲያ ብንሰማ ኳስ አንጫወትም ነበር “
የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በማህበራዊ ትስስር ገፆች የሚተላለፉ መልዕክቶችን እንደማይመለከቱ ተናግሯል።
“ ቁጭ ብለን የምናይ እና የምንሰማ ከሆነ እውነቱን ለመናገር ኳስ መጫወት አንችልም ነበር “ ሲል ማርቲኔዝ ተናግሯል።
“ ትኩረታችን ራሳችን ላይ ነው “ የሚለው ማርቲኔዝ “ እያሸነፍን እዚህ ደርሰናል ፣ ዳግም የአለም ሻምፒዮን ልንሆን ሁለት ጨዋታ ቀርቶናል “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe