ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማሬስካ የራሳቸውን አምበል ይሾማሉ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማሬስካ የራሳቸውን አምበል ይሾማሉ !
ማሬስካ የራሳቸውን አምበል ይሾማሉ !

አዲሱ የማንችስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የራሳቸውን አምበል እንደሚመርጡ ተገልጿል።

ይህንንም ተከትሎ ቀጣይ የውድድር ዘመን ሩበን ዲያስ የቡድኑ አምበል ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል።

አሰልጣኙ ከቡድኑ አምበሎች መካከል እንግሊዛዊ ተጨዋች እንዲኖር እንደሚፈልጉ ተነግሯል።

የማንችስተር ሲቲው አምበል በርናርዶ ሲልቫ ክለቡን መልቀቁ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች