ማርቲኔሊ ወዴት ማምራት ይፈልጋል ?

ማርቲኔሊ ወዴት ማምራት ይፈልጋል ? ብራዚላዊው የአርሰናል ተጨዋች ጋብሬል ማርቲኔሊ በጋላታሳራይ እየተፈለገ እንደሚገኝ ይታወቃል። ጋላታሳራይ ተጫዋቹን ለማስፈረም ለአርሰናል 45 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ መላካቸው ተገልጿል። አርሰናል ጥሩ የዝውውር ሂሳብ ከቀረበለት ማርቲኔሊን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑ መዘገቡ አይዘነጋም። ይሁን እንጂ ማርቲኔሊ አርሰናልን ከለቀቀ መሄድ የሚመርጠው ከአውሮፓ ትልቅ…


