ማንችስተር ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳካ !

ማንችስተር ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳካ !
ማንችስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎሎች ረያን ሼርኪ 2x እና ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ስቆጥረዋል።
የክሪስታል ፓላስን ግብ ዶናሩማ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሯል።
ማንችስተር ሲቲ የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀምረዋል።
ክሪስታል ፓላስ የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል።
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ቅዳሜ - ማንችስተር ሲቲ ከ ኮቬንትሪ ሲቲ
ቅዳሜ - ፉልሀም ከ ክሪስታል ፓላስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe