ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳካ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳካ !
ማንችስተር ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳካ !

ማንችስተር ሲቲ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ የማንችስተር ሲቲን የድል ጎል ማስቆጠር ችሏል።

አብዛኛውን የጨዋታ ጊዜ በአስር ተጨዋች የጨረሰው ማንችስተር ሲቲ አራተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።

ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ ሁለተኛ የሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

የሊግ ደረጃቸው ?

2️⃣ማንችስተር ሲቲ :- 12 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 4 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

እሁድ - ፉልሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ

እሁድ - ማንችስተር ሲቲ ከ ሰንደርላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች