ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በአስር ተጨዋች ማሸነፍ አስደናቂ ነው ” ሀላንድ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በአስር ተጨዋች ማሸነፍ አስደናቂ ነው ” ሀላንድ
“ በአስር ተጨዋች ማሸነፍ አስደናቂ ነው ” ሀላንድ

ለቡድኑ የማሸነፊያ ጎል ያስቆጠረው ኤርሊንግ ሀላንድ ድሉ አዲስ ልምድ እንደሆነለት ተናግሯል።

በአስር ተጨዋች መጫወት ብዙ ጊዜ አላጋጠመኝም ያለው ሀላንድ “ በአስር ተጨዋች ማሸነፍ አዲስ ልምድ እና አስደናቂ ነው " ብለዋል።

አክሎም “ እኛ ኳስ መቆጣጠር እና ጎል ማስቆጠር እንወዳለን በዚህ ሁኔታ ግን ወደኋላ መመለስ ነበረብን " ብሏል።

“ ነገርግን በዚህ አይነት ሁኔታ ጥሩ እድል ሲገጥም መጠቀም አለብህ ያንን አድርገናል "ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች