ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጎሉ መፅደቁ ተቀባይነት የለውም ” ማርቲኔዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጎሉ መፅደቁ ተቀባይነት የለውም ” ማርቲኔዝ
“ ጎሉ መፅደቁ ተቀባይነት የለውም ” ማርቲኔዝ

የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የሀላንድን ጎል ተቀባይነት የሌለው ሲል ገልጿል።

“ ጎሉ ከጨዋታ ውጪ ነው ከፊቴ ነበር ተቀባይነት የሌለው ውሳኔ ነው ” ሲል ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ተናግሯል።

ስለ ሽንፈቱ ያነሳው ማርቲኔዝ “ በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም የደርቢ ጨዋታ ተሸንፈናል በሜዳችን ሶስት ነጥብ አጥተናል " ብሏል።

አክሎም “ በፕሪሚየር ሊግ ይህንን አይነት ስህተት መስራት ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም የአለም ምርጡ ሊግ ነው "ሲል ተደምጧል።.

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች