“ አስደንጋጭ ውሳኔ ነው ” ማይክል ካሪክ

“ አስደንጋጭ ውሳኔ ነው ” ማይክል ካሪክ
የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ከጨዋታው በኋላ በሰጡት አስተያየት ክፉኛ ተበሳጭተው ታይተዋል።
አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የኤርሊንግ ሀላንድ ግብ ከጨዋታ ውጪ እንደነበር ገልጸዋል።
ማይክል ካሪክ ሲናገሩም “ እግር ኳስ የሚረዱበት መንገድ ይሄ ከሆነ አሳሳቢ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ አስደንጋጭ ውሳኔ ነው ” ያሉት ማይክል ካሪክ ስመለከተው ልረዳው አልቻልኩም ማብራሪያውን ሳይ ባሰብኝ " ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe