ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ አርጀንቲናዊውን አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን በ 125 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። አርጀንቲናዊው አማካይ በቀጣይ ሰዓታት የማንችስተር ሲቲ ዝውውሩን ያጠናቅቃል ተብሎ ይጠበቃል። @Tikvahethsport @kidusyoftahe


