ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዋትኪንስ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዋትኪንስ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ !
ዋትኪንስ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ !

በሳውዲ አረቢያ ሊግ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አል ሂላል አል አህሊን 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

በጨዋታው አዲሱ የአል ሂላል ፈራሚ ኦሊ ዋትኪንስ የክለቡ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል።

ቀሪዎቹን የአል ሂላል ጎሎች ሰመርቪሌ እና ሚሊንኮቪች ሳቪች ማስቆጠር ችለዋልደ

አል ሂላል ተከታታይ አራት ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሊጉን በ 12 ነጥቦች መምራት ጀምረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች