ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ሙድሪክን አስፈርሟል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ሙድሪክን አስፈርሟል !
ቶተንሀም ሙድሪክን አስፈርሟል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ማይካሎ ሙድሪክን በአንድ አመት ውሰት ከቼልሲ አስፈርመዋል።

ቶተንሀም በቀጣይ ሙድሪክን በ 75 ሚልዮን ፓውንድ በቋሚነት የማስፈረም አማራጭ ተካቶላቸዋል።

ማይካሎ ሙድሪክ በቶተንሀም ከአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ጋር ዳግም የሚገናኝ ይሆናል።

ሙድሪክ ከፊርማው በኋላ “ ከሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ጋር በድጋሜ ስለተገናኘሁ በጣም ተደስቻለሁ "ብሏል።

ፈጣን እና ፈጣሪ አጥቂ መሆኑን የገለፀው ሙድሪክ “ ደጋፊዎችን ማስደሰት እፈልጋለሁ "ሲል ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች