ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ላሚን ካማራን ለማስፈረም ከሞናኮ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። ቼልሲ ተጫዋቹን ለማስፈረም ያቀረበው የተሻሻለ 47 ሚልዮን ፓውንድ ከሞናኮ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገልጿል። ላሚን ካማራ በቼልሲ ቤት ለተጨማሪ አመት የመቆየት አማራጭ ያካተተ የስድስት አመት ኮንትራት ይፈርማል። ተጨዋቹ የህክምና ምርመራውን ያጠናቀቀ ሲሆን ነገ ወደ ለንደን…


