ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኤቨርተን ዚርኪዜን ለማስፈረም ጠይቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኤቨርተን ዚርኪዜን ለማስፈረም ጠይቋል !
ኤቨርተን ዚርኪዜን ለማስፈረም ጠይቋል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ጆሽዋ ዚርኪዜን ለማስፈረም ለማንችስተር ዩናይትድ ጥያቄ አቅርቧል። ኔዘርላንዳዊው አጥቂ ዘርኪዜ በበኩሉ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት ኤቨርተንን መቀላቀል እንደሚፈልግ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ጥቂት ጊዜ ውስጥ በዝውውሩ ዙሪያ ከውሳኔ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። ኤቨርተን ፎላሪን ባሎጉንን ለማስፈረም ተቃርቦ…

ተዛማጅ ታሪኮች