ኢንዞ ፈርናንዴዝ ለሲቲ ምን ይጨምራል ?

ኢንዞ ፈርናንዴዝ ለሲቲ ምን ይጨምራል ? ማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳውን ትልቅ አቅም ባለው ሌላ ተጨዋች ለማጠናከር ከስምምነት ደርሷል። ሮድሪ እና በርናርዶ ሲልቫን ያጣው ማንችስተር ሲቲ ክፍተቱን ለመሙላት ትልቅ ገንዘብ ወጪ እንደሚያደርግ የሚጠበቅ ነበር። ማንችስተር ሲቲ አንደርሰን ፣ ቡኣዲ እና ኢንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም በድምሩ 324.5 ሚልዮን ፓውንድ አውጥቷል። ማንችስተር ሲቲ ትልቅ ገንዘብ…


