ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል !

ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የሞናኮውን አማካይ ላሚን ካማራ ለማስፈረም ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል። ሰማያዊዎቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም 45 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አቅርበው እንደነበር ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ሁለቱ ክለቦች አሁን ላይ የዝውውር መስኮቱ በመዘጋቱ በፊት ከስምምነት ለመድረስ እየሰሩ ይገኛሉ። ቼልሲ በተጨማሪም የሮማውን አማካይ ማኑ ኮኔ ቢመለከትም…


