ማንችስተር ዩናይትድ ሀሳቡን ቀየረ !

ማንችስተር ዩናይትድ ሀሳቡን ቀየረ ! ማንችስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን አማካይ ኤደርሰን ለማስፈረም ተስማምተው እንደነበር ይታወቃል። ይሁን እንጂ አሁን ላይ ማንችስተር ዩናይትድ በዝውውሩ ዙሪያ ሀሳቡን መቀየሩ ተገልጿል። ቀያዮቹ ሰይጣኖች ተጫዋቹን ላለማስፈረም መወሰናቸውን ለአታላንታ ማሳወቃቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። ይህንንም ተከትሎ ዝውውሩ መቋረጡ እና ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን የሚቀላቀልበት…


