ማንችስተር ዩናይትድ ማንን ይመለከታል ?

ማንችስተር ዩናይትድ ማንን ይመለከታል ?
ማንችስተር ዩናይትዶች በሳምንቱ መጨረሻ የካርሎስ ባሌባን የህክምና ምርመራ አድርገው አጠናቀዋል።
ባሌባ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች የሚያደርገውን ፊርማ ያኖረ ሲሆን ክለቡ ዛሬ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
በሌላ በኩል ቀያዮቹ ሰይጣኖች አሁንም የግራ መስመር ተሰላፊ ተጨዋች ለማስፈረም እየተመለከቱ ይገኛሉ።
የሬሲንግ ሳንታንደር ተጨዋች ጆርጅ ሳሊናስ ክለቡ እየተመለከተ የሚገኘው ተጨዋች ሲሆን 16 ሚልዮን ዩሮ ውል ማፍረሻ አለው።
ሌላኛው አማራጭ በባርሴሎና ያለው ቆይታ ያልተረጋገጠው ተጨዋች አሊሀንድሮ ባልዴ መሆኑ ተነግሯል።
ባርሴሎና አሊሀንድሮ ባልዴን ለመሸጥ ፍቃደኛ ሲሆን 45 ሚልዮን ዩሮ እንደሚፈልግ አስታውቋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ ለፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ጥንቃቄ ውሰት ውል እንደሚመርጥ ገልጿል።
በሌላ በኩል ሉዊስ ሀል ለአሁኑ ከዝርዝር ውስጥ የወጣ ሲሆን ምናልባት ቀጣይ አመት የመጀመሪያ ኢላማ እንደሚሆን ተዘግቧል።
ጆሽዋ ዚርኪዜ ክለቡን የሚለቅ ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ እንደሚያስፈርም ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe