ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ዩናይትድ ከካራባኦ ካፕ ውጪ ሆኗል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ዩናይትድ ከካራባኦ ካፕ ውጪ ሆኗል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከካራባኦ ካፕ ውጪ ሆኗል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከብራይተን ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

ቀያዮቹ ሰይጣኖች ጨዋታውን 2ለ0 ቢመሩም ብራይተን ውጤቱን ቀልብሶ ማሸነፍ ችሏል።

የብራይተንን የድል ግቦች ኮስቱላስ ፣ ግሮስ እና ዴ ኩይፐር አስቆጥረዋል።

የማንችስተር ዩናይትድን ግቦች ሌሲ እና ሜሰን ማውንት ከመረብ አሳርፈዋል።

ይህንንም ተከትሎ የማይክል ካሪኩ ማንችስተር ዩናይትድ ከካራባኦ ካፕ ውድድር ውጪ ሆኗል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች